የኮሌራ ስርጭት እና ሞት በኢትዮጵያ ፤ ዋና ዋናማህበራዊ ፣መዋቅራዊ እና ህብረተሰባዊ እሳቤዎች
Version 2 2024-07-18, 10:31Version 2 2024-07-18, 10:31
Version 1 2024-07-17, 16:11Version 1 2024-07-17, 16:11
report
posted on 2024-07-18, 10:31 authored by Lauren CarruthLauren Carruthበኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በዚህ ወቅት የሚጣው የኮሌራ ወረርሽኝ የጀመረው በነሐሴ 2014 ዓ.ም. ነው። እስከ ሚያዝያ 2016 ዓ.ም. ድረስ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች በርካታ ወረርሽኞች በተለያዪ የሀገሪቱ ክልሎች ተመዝግበው ነበር። ከእነዚህም መካከል አማራ ፣ድሬደዋ ፣ ሐረሪ ፤ ኦሮሚያ፤ የደቡብ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች (ደ/ብ/ብ/ሕ)፤ ሶማሊ እና ትግራይ ክልሎች ይጠቀሳሉ። ይህ አጭር ጥናታዊ ፅሁፍ የተዘጋጀው የኮሌራ ኢንፌክሽንን ለመከላከል እና የሞት ምጣኔን ለመቀነስ የሚደረጉ ጥረቶችን ለማገዝ የሚረዱ ማህበራዊ ፣ መዋቅራዊ እና ህብረተሰብ ተኮር አውዶችን በመቃኘት ነው። ይህን ጽሑፍ ማህበራዊ እና ባህላዊ ሁኔታዎች በመዳሰስ ፣ የበሽታ ስርጭት መረጃን በመተንተን ፣ ትምህርታዊ እና ጥናታዊ ጽሁፎችን በመቃኘት እና በኢትዮጵያ ያሉ የኮሌራ ወረርሽኝ ምላሽ ባለሙያዎችን በማማከር ማዘጋጀት ተችሏል።
History
Publisher
Institute of Development StudiesCitation
ካሩት ፣ ኤል. ዋና ዉጤታቸዉ- የኮሌራ ትራንስሚሽንእና ሟችነት ማህበራዊ፣ መዋቅራዊና ማህበረሰብ ዳይናሚክስ በኢትዮጵያ... ማህበራዊ ሳይንስ በሰብዓዊ ተግባር (SSHAP)). www.doi.org/10.19088/SSHAP.2024.026 በልማት ጥናት ኢንስቲትዩት የታተመ - እ.ኢ.አ. ጁላይ 2024.Series
SSHAP BriefingVersion
- VoR (Version of Record)
IDS Item Types
Series paper (non-IDS)Copyright holder
Institute of Development StudiesCountry
EthiopiaLanguage
amIDS team
Health and NutritionPagination
16ppUsage metrics
Categories
No categories selectedLicence
Exports
RefWorksRefWorks
BibTeXBibTeX
Ref. managerRef. manager
EndnoteEndnote
DataCiteDataCite
NLMNLM
DCDC